| የቦታው ስፍት | 400 ካሬ ሜትር |
|---|---|
| መኝታ ቤት (Bed Room) | ዋና መኝታ ቤትን ጨምሮ 6 የራሳቸው መልበሻና መታጠቢያ ያላቸው |
| ኪችን (Kitchen ) | 2 ( Open and Traditional Kitchen) |
| የመኪና ማቆሚያ | ከአራት በላይ የቤት መኪና ማቆም የሚችል ቦታ ያለው |
| የቤቱ አሰራር | በዘመናዊ እቃ ዘመናዊ ዲዛይን የተሰራ |
| ቤቱ √ ዋና መንገድ ዳር (ፊት ለፊቱ ትልቅ አስፓልት) √ በወር ከ5,000ዶላር በላይ መከራየት የሚችል √ በጥቃቄ በኦርጅናል እቃ የተሰራ √ ሮቶ፣ የበግ ማረጃ ፣ የጀነሬተር ቤት፣ √ የሰራተኛ እና የጥበቃ ክፍል፣ √ ሰርቪስ እና የእቃ ቤት √ ዘመናዊ ባርና የስፓርት ቤት √ ለእይታ ማራኪ ቴራዝ እና ባልከኒ ያለው √ ፎቶው የሌላ ቤት ነው √ ግቢው ሴራሚክ የሆነ ቤቱን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ ደውለው ያግኙን |
Item Code: G-327
Posted By | Contact Person
Posted By | Contact Person
Edit More
Addis Ababa Megenagna
Belay Delala
.jpeg)
.png)
.jpeg)


✍
Replay For ድንገተኛ ታዳሚ Comment