Gomart Ethiopia170 ሚሊየን
  የሚሸጥ ባለ 8 ፎቅ ህንጻ G+8 Commercial Building for Sale
Address:   አዲስ አበባ ካሳንቺስ አካባቢ
2 years ago
922
1

የቦታው ስፍት በካሬ 980 ካሬ
ወርሃዊ ገቢ ከ1.2 ሚሊየን ብር በላይ የሚከራይ
የህንጻው አገልግሎት ለቢሮ፣ ለአፓርትመንት ለእንግዳ ማረፊያ እና በቀላሉ ፓርቲሽን ተሰርቶ ለብዙ አገልግሎት የሚውል
ህንጻው ያረፈበት ቦታ 550 ካሬ ሜትር
የመኪና ማቆሚያ እስከ 30 መኪና ማቆም የሚችል ቦታ ያለው
ህንጻ የሚገኘው የንግድ ማዕከል በሆነው ካሳንቺስ አካባቢ ሲሆን ለግልና ለመንግስት ተቋሟት ለረጂም ጊዜ መከራየት የሚችል ቦታ ነው። ቤቱን ለማየትና ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ደውለው ያግኙን።

Item Code: G-326

Posted By | Contact Person

Edit More
ብር 450 ሚሊየን
  የሚሸጥ የንግድ ህንጻ (Commercial Building for Sale in Ethiopia
Address:   አዲስ አበባ ውስጥ
2 years ago
692
0

የቦታው ስፍት በካሬ 1000 ካሬ ሜትር
የህንጻው ከፍታ ቤዝመንት + 12 ፎቅ
ወርሃዊ ገቢ ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ
ህንጻው ያረፈበት ቦታ 950 ካሬ
የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ከ 40 መኪና በላይ መኪና ማቆም የሚችል ቦታ ያለው
√ ህንጻው ዋና አስፓልት ላይ √ ሙሉ ለሙሉ የተከራየ √ ቆንጆ ቦታ ላይ የተሰራ √ በባንክ ጋራንቲ የሚሸጥ √ ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ

Item Code: G-325

Posted By | Contact Person

Edit More
ይፈለጋል/Order
20% Commission
  በውክልና የሚተዳደር የንግድ ህንጻና መኖሪያ ቤቶች ይፈለጋሉ
Address:   አዲስ አበባ ውስጥ ሁሉም አካባቢ
2 years ago
551
0

የሚያስተዳድረው የንግድ እና የመኖሪያ ህንጻዎች፣ መኖሪያ ቤቶች፣ ሪል እስቴት፣ አፓርትመንት፣ ገስት ቀውስ እና ሌሎች ገቢ ተቋማትን
የአገልግሎት ክፍያ ባለንብረቱ ከሚያገኘው ገቢ ላይከ 20% በማይበልጥ ኮሚሽን
የስራ ልምድ ብዙ አመት የስራ ልምድ ያለውና ብዙ ድርጅቶችን በማስተዳደር ላይ ያለ
የማተዳደር ሃላፊነት በራሱ የአስተዳደር ሰራተኞች ንብረትን ማስተዳደር፣ ኪራይና ሌሎች ገቢዎችን መሰብሰብ እና በሀላፊነት ለባለብረቱ ገቢ ማድረግ፣ መቆጣጠር እና ሌሎች ተግባራቶችን በሃላፊነት ማከናወን
• በውጪ ሀገር ለሚኖሩ፣ በሀገር ውስጥ ሆነው የተለያየ የስራ መስክ ላይ ለተሰማሩ፣ ከአንድ በላይ በሆኑ ድርጅቶችና ግለሰቦች ለተቋቋሙ ቢዝነሶች ጥሩ አማራጭ • ለተጨማሪ መረጃ ከላይ በተገለጸው ስልክ ቁጥር ይደውሉ ወይም ድርጅታችን ወደሚገኝበት ቅርንጫፍ በአካል ቀርበው መረጃ ይጠይቁ።

Item Code: G-324

Posted By | Contact Person

Edit More
7 ሚሊየን
  Modern Villa for Sale የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ
Address:   አዲስ አበባ ሰሚት
2 years ago
837
0

የቦታው ስፍት በካሬ 140 ካሬ ሜትር
የመኝታ ቤት ብዛት ሶስት
የመታጠቢያና መጸዳጃ ቤት ሁለት
የቤቱ አሰራር በጥሩ ሁኔታ የተሰራና ተጨማሪ ስራ የማያስፈልገው
የአካባቢው ሁኔታ መሰረተ ልማት የተሟላለት ለዋና መንገድ ቅርብ የሆነሄነ
ቦታው ለመኖሪያ ምቹለዋና መንገድ ቅርብ ቡሸጥ አትራፊ ቢከራይ ጥሩ ገቢ የሚያመጣ

Item Code: G-323

Posted By | Contact Person

Edit More
2,100,000 ብር
2,000,000 ብር
  በባንክ የሚሸጥ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም
Address:   አዲስ አበባ የካ አባዶ
2 years ago
850
4

የቤቱ ስፍት በካሬ 57 ካሬ ውል ላይ 54.5 ካሬ ካርታ ላይ
ፎቅ 3 ፎቅ ላይ
የክፍያ ሁኔታ በባንክ ይሸጣል በካሽ ለሚገዛ ቅድሚ አለው
እዳ የዘጋ (አምስት አመት የሞላው ስም መዞር የሚችል)
የቅናሹ አይነት ዋጋ መቀነስ
• ቤቱ በጥሬት የተሰራ • ወለሉ ሙሉ ሴራሚክ • ጣራና ግድግዳ በጂፕሰም የተሰራ • ቦታው ለትራንስፓርት ምቹ • ለዋና መንገድ ቅርብ • የዋጋ ቅናሽ ለ5 ቀን ብቻ ስለሆነ ቀድመው ተጠቃሚ ይሁኑ

Item Code: G-322

Posted By | Contact Person

Edit More
3.3 ሚሊየን
  ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም 3 Bed Room Condominium
Address:   አዲስ አበባ የካ አባዶ
2 years ago
697
0

የቦታው ስፍት በካሬ 106 ካሬ ሜትር
ፎቅ መሬት ላይ (Ground)
የቤቱ አሰራር የራሱ ግቢ አጥር ያለው ግድግዳና ኮርኒሳ (ጣሪያው) በጂፕሰም የተሰራ መሬቱ ሊሾ
እዳ ቀሪ አነስተኛ ክፍያ ያለበት ገዢ ከቀረበ በቀብድ የሚከፈልና ስም የሚዞር
የቤቱ አድራሻ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም ባለ 4 ፎቅ ህንጻዎች ላይ
√ ቤቱ ለመኖሪያ ምቹ √ በባንክ የሚሸጥ √ በካሽ ለሚገዙ ድርድር አለው √ 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ

Item Code: G-321

Posted By | Contact Person

Edit More
3.8 ሚሊየን Sold
3.7 ሚሊየን
  ጽድት ያለ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም 3 Bed Room Condominium
Address:   አዲስ አበባ ሰሚት
2 years ago
1745
6

የቤቱ ስፍት በካሬ 103 ካሬ ሜትር
የቤቱ አሰራር ሙሉ ሴራሚክ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት
ፎቅ አራተኛ ፎቅ ላይ
እዳ የዘጋ (አምስት አመት የሞላው ስም መዞር የሚችል)
የክፍያ ሁኔታ በካሽ ወይም በባንክ (በባንክ ለሚገዙ ዋጋ 3.8 ሚሊየን)
• ቤቱ ጽድት ብሎ ለመኖሪያ የተሰራ • ሁለት ሽንት ቤት • የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ የተገጠመለት • ለመታጠቢያ ቤቶች ማሞቂያ ያለው • የራሱ ገቢ የኮሪደር አጥር ያለው • በመጀመሪያው ዋጋ ለባንክ ይሸጣል • ቅናሽ የተደረገው በካሽ ለሚገዙ ነው • ቤቱ ቢሸጥ የሚያተርፍ ቢከራይ ጥሩ ገቢ የሚያመጣ • ለመኖሪያ ምቹ

Item Code: G-319

Posted By | Contact Person

Edit More
3.6 ሚሊየን
  ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም 3 Bed room Condominium
Address:   የካ አባዶ
2 years ago
539
0

የቦታው ስፍት በካሬ 101 ካሬ ሜትር
ፎቅ መሬት ላይ (Ground)
እድሳት በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ሙሉ ሴራሚክ ኪችን ካቢኔት ያለው
እዳ የለበትም (እዳ የዘጋ) ዲጂታል ካርታ የያዘ
የሽያጭ ሁኔታ በካሽ ለሚገዙ ብቻ
• ግቢው በጥሩ ሁኔታ የተሰራ • ከፊትም ከጀርባም የራሱ በር ያለው • ለብቻው መታጠር የሚችል • ለትራንስፓርት ምቹ • በጥሩ ሁኔታ የሚከራይ • ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት • ለልብስ ማጠቢያ ማሽን መስመር የተዘረጋለት ቦታ የተዘጋጀለት

Item Code: G-318

Posted By | Contact Person

Edit More
840,000 ብር
  Toyata Vitz for Sale የሚሸጥ ቶዮታ ቪትዝ መኪና
Address:   ድሬዳዋ
2 years ago
1149
0

Model/ ሞዴል 2001
Transmission/ማርሽ Automatic (አውቶማቲክ)
CC (የፈረስ ጉልበት 1300
እስካሁን የተነዳው 70,000 ኪሜ
ሰሌዳ ቁጥር 2-026.. ድሬ
• በጥሩ ሁኔታ የተያዘ • ቀለም ያልደረበ • ግጭት የሌለው • ዘመናዊ የወንበር ልብስና መረጋገጫ • ዋጋ ድርድር አለው

Item Code: G-317

Posted By | Contact Person

Edit More
Sold
ብር 1,850,000
  በባንክ የሚሸጥ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም
Address:   የካ አባዶ
2 years ago
1319
2

የቤቱ ስፍት በካርታ 46.5 ካሬ
ፎቅ አንደኛ ፎቅ ላይ
የቤቱ አቀማመጥ ሲገባ ሳሎን
የሰነድ እና እዳ ሁኔታ እዳ የጨረሰ ዲጂታ ካርታ በሻጭ እጅ የሚገኝ
የቤቱ አሰራር ቤቱ ጽድት ተደርጎ የተሰራ ለመኖሪያ ምቹ
√ በወር ከ7,000 ብር በላይ የሚከራይ √ ከዋና መንገድ ዳር እና ለታክሲ ቅርብ √ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ √ በባንክ የሚሸጥ

Item Code: G-316

Posted By | Contact Person

Edit More
ይፈለጋል/Order
ከ 1.1-1.5 ሚሊየን
  ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም ይፈለጋል። 1 Bed Room Condominium want
Address:   የካ አባዶ ወይም ቦሌ አረብሳ
2 years ago
629
0

የቤቱ ስፍት በካርታ ከ44 ካሬ ያላነሰ
የእድሳት ሁኔታ ማኖር የሚችል ማሬቱ ሴራሚክ የተነጠፈ ቢሆን ይመረጣል
ፎቅ ከመሬት እስከ 3ኛ ፎቅ
የክፍያ ሁኔታ በባንክ የሚገዛ (የግል ባንክ)
የቤቱ አይነት 20/80 ቢሆን ይመረጣል
√ ከመንገድ ብዙ ያልራቀ √ እዳ ዘግቶ ካርታ የያዘ √ ቦታው ጥሩ ከሆነ ባይታደስም ይሆናል √ ሻጭ ወይም ደላላ የመደወያ ምልክቱን በመጫን ይደውሉ።

Item Code: G-315

Posted By | Contact Person

Edit More
ይፈለጋል/Order
2.2 - 2.8 ሚለየን
  ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም ይፈለጋል። 2 Bed Room Condominium want
Address:   የአካ አባዶ G7 ፎቅ ላይ
2 years ago
964
0

የቦታው ስፍት በካሬ 73-78 ካሬ ሜትር
ፎቅ ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ባለው
የክፍያ ሁኔታ በባንክ (የግል ባንክ)
የአሰራር ሁኔታ በጥሩ ሁኔታ የተሰራና ተጨማሪ ስራ የማያስፈልገው ቢሆን ይመረጣል።
የህንጻው አይነት G+7 ህንጻ ላይ ቢሆን ይመረጣል
የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ቤት ያለው ሻጭ ወይም ደላላ ቢደውል ወዲያውኑ ማየት እንችላለን ።

Item Code: G-314

Posted By | Contact Person

Edit More
ብር 1.6 ሚሊየን
  ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም 1 Bed Room Condominium
Address:   የካ አባዶ
2 years ago
540
1

Bed Room 1 Bed Room
የተገኘበት መንገድ በእጣ የተገኘ ሙሉ ዶክመንት ያለው ስም መዞር የሚችል
Floor ሁለተኛ ፎቅ
Remaining Credit የለበትም (እዳ የዘጋ)
Finishsing Style ባለ ሁለት ተደርጎ የተሰራ መጠነኛ እድሳት ቢደረግለት በውድ የሚሸጥ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችንን ዱውሉው ያግኙን

Item Code: G-313

Posted By | Contact Person

Edit More
3.4 ሚሊየን
  ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም 3 Bed Room Condominium
Address:   የካ አባዶ
2 years ago
463
0

Bed Room 3 Bed Room
የተገኘበት መንገድ በእጣ የተገኘ ሙሉ ዶክመንት ያለው ስም መዞር የሚችል
Floor ሶስተኛ
Remaining Credit የለበትም (አምስት አመት የሞላው)
Finishsing Style በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
√ ለትራንስፓርት ምቹ √ ዋና መንገድ ዳር √ በባንክ የሚሸጥ √ ዋጋ ድርድር ያለው

Item Code: G-312

Posted By | Contact Person

Edit More
ብር 3.3 ሚሊየን
  በባንክ የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም
Address:   የካ አባዶ
2 years ago
1884
1

Bed Room 3 Bed Room
የተገኘበት መንገድ በእጣ የተገኘ ሙሉ ዶክመንት ያለው ስም መዞር የሚችል
Floor መሬት ላይ (Ground)
Remaining Credit የለበትም (አምስት አመት የሞላው)
Finishsing Style ቤቱ ጽድት ተደርጎ የተሰራ የራሱ አጥርና ግቢ ያለው
√ ለመኖሪያ ምቹ √ ዋጋው ተመጣጣኝ √ ለትርፍ፣ ለኪራይ፣ ለመኖሪያ የሚሆን ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ

Item Code: G-311

Posted By | Contact Person

Edit More
ብር 25 ሚሊየን
  G+1 for Sale የሚሸጥ G+1 መኖሪያ ቤት
Address:   አዲስ አበባ ሲኤምሲ (CMC)
2 years ago
683
0

የቦታው ስፍት በካሬ 250 ካሬ ሜትር
መኝታ ቤት (Bed Room) አምስት (5)
የመታጠቢያና መጸዳጃ ቤት(Bathroom) አምስት (5)
ኪችን (Kitchen) ሁለት (1 Modern and 1 traditional
ፓርኪንግ 3 መኪና ማቆም የሚችል ግቢ ያለው
ቦታው ለመኖሪያ ምቹ

Item Code: G-310

Posted By | Contact Person

Edit More
ብር 3.5 ሚሊየን
  ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም
Address:   አዲስ አበባ የካ አባዶ
2 years ago
548
2

መኝታ ቤት ብዛት ባለ ሶስት መኝታ
የተገኘበት መንገድ በእጣ የተገኘ ሙሉ ዶክመንት ያለው ስም መዞር የሚችል
ፎቅ አንደኛ ፎቅ
ወርሃዊ ገቢ በወር ከ12,000 ብር በላይ የሚከራይ
የቤቱ አሰራር ሴራሚክ ካቢኔት ቁም ሳጥን ሻወር ቦክስ የተሰራለት
በባንክ ይሸጣል ካሽ ለሚከፍል ድርድር አለው። ቤቱ ሙሉ ለሙሉ በአዲስ እቃ የተቀየረ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ የሻወር ቦክስ ቦይለር ታንከርና ሌሎች ዘመናዊ እቃዎችን ያሟላ

Item Code: G-309

Posted By | Contact Person

Edit More
ብር 1.65 ሚሊየን
  በባንክ የሚሸጥ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም
Address:   አዲስ አበባ ቦሌ አረብሳ
2 years ago
894
0

የቦታው ስፍት በካሬ 47 ካሬ ሜትር
ፎቅ ሁለተኛ ፎቅ
እድሳት ሲራሚክ ጂፕሱምን ጨምሮ ቤቱ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ 8 ሺ ብር የሚከራይ
ቁብድ 125,000 ቀብድ ይፈለጋል
የሻጭ ሁኔታ ሻጭ ባለቤት ሲሆን ሁሉንም ዶክመንት አሟልቶ እራሱ (ሷ) መቅረብ የሚችሉ
ቦታው √ ለመኖሪያ ምቹ √ ጥሩ ግቢ ያለው √ ለዋና መንገድ ቅርብ √ ቢከራይ ጥሩ ትርፍ የሚያስገኝ √ ቢሸጥ የሚያተርፍ

Item Code: G-308

Posted By | Contact Person

Edit More
1,750,000 ብር
  ባለ አንድ እና ግማሽ ጋቢና D4D
Address:   አዲስ አበባ
2 years ago
619
1

Model/Year 2008
Transmission/ማርሽ Manual
CC 2400
Distance 180,000 KM
Plate Number 3_A95.... AA
በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ

Item Code: G-307

Posted By | Contact Person

Edit More
ብር 60 ሚሊየን
  ፈራሽ ቤት ያለው 700 ካሬ ሜትር ቦታ መገናኛ አካባቢ
Address:   አዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ
2 years ago
495
0

የቦታው ስፍት በካሬ 700 ካሬ ሜትር
ቦታው ላይ ያለ ግንባታ ኤል ሼፕ ሰርቪስ ቤት አለው
ወርሃዊ ገቢ እስከ 50,000 ይከራያል
የቦታው ህጋዊነት ሙሉ ዶክመንት ያለውና ስም መዞር የሚችል
የመንገድ ሁኔታ ተሳቢ ማስገባት የሚችል ትልቅ መንገድ ላይ ያለ
ቦታው መከፋፈል የሚችል ለመኖሪያም ለንግድም የሚሆን

Item Code: G-306

Posted By | Contact Person

Edit More2 of 12


Visitor Statistics
» 1 Online
» 22 Today
» 610 Month
» 93221 Total

Home Add Your Item! Login!


  ❮  
   Login/Register
   Add You Item
✍    Update Post